ግሽበት (Inflation)ምን ማለት ነው ?

ኢንፍሌሽን ማለት በሸቀጥና በአገልግሎት ዋጋ ላይ እድገት ወይም ጭማሪ የሚታይበት የመጠን መግለጫ ነው። በዚህም የተነሳ አሁን ላይ ያለው ገንዘብ ወደፊት በዋጋው ግሽበት (Inflation) መጠን ልክ የመግዛት አቅሙ ዝቅ ይላል። ኢንፍሌሽን ሲጨምር ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ይቀንሳል፣ ኢንፍሌሽን ሲቀንስ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ Read more

ሃሳባችንን ሰዎች እንዲገዙን ለማድረግ የሚረዱ ቀላል ስልቶች

“የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” “የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” ይላል አንድ ወዳጄ፡፡ አንደበት ውበት ብቻ ሳይሆን ሃብት፣ ስልጣን፣ እና ጉልበትም ነው፡፡ ሃሳባቸውን በሚገባ አደራጅተው አሳማኝ በሆነ መንገድ መግለጽ የሚችሉ ሰዎች ከሌሎች የበለጠ ተደማጭ ናቸው፡፡ ቢናገሩ ያምርባቸዋል፤ ጥሪ ቢያቀርቡ ተከታይ ያገኛሉ፤ በንግዱ Read more

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት 1. ጥሩ አድማጭ መሆን ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ Read more

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »