የቢዝነስ መረጃ
ለመጀመር…መጀመር
N በህይወታችን የምንወደውን ነገር ለመስራት ዝግጁ ነን? ሆነንስ እናውቃለን? ዝግጁ መሆንስ አለብን? ዝግጁ ያልሆንበት አዲስ ነገር ውስጥ እየገባን እንደሆነ አስበን ሁላችንም ፈርተን እናውቃለን። ፈሪ ሆነን አይደለም ፥ ተፈጥሮአዊ ነው። አንጎላችን (አዕምሮአችን) ያለመደውና የማያውቀው ነገር ውስጥ ስንገባ ሊጠብቀን ይሞክራል [ለምሳሌ ለመጀመሪያ Read more

አዲስ ንግድስራ መጀመር እቅድ ማውጣትን፣ ወሳኝ ገንዘብ ነክ ውሳኔዎችን መወሰን እና ህጋዊነትን መፈጸም ያካትታል። የሚከተሉት 8 ቀለል ያሉ ደረጃዎች ንግድስራን በደንምብ እንድታቅድ፣ እንድትዘጋጅ እና እንድታስትዳድር ይረዱሃል።አንደኛ፡የንግድስራ እቅድ ማውጣትበርካታ የንግድስራ እቅድ ምሳሌዎች በመረጃመረብ ላይ ይገኛሉ፤ሁለተኛ፡ ባቀድከው የ ንግድስራ መስክ ስልጠና እና Read more
በዚህ ጊዜ ለኑሮ ከሚያስፈልጉን ግብአቶች ዋነኛው ገንዘብ እንደሆነ እሙን ነው ይህ ግን ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶች የሉንም ማለት አይደለም ጤና፣ ማህበራዊ ህይወት እና መንፈሳዊ ህይወት በተለይ ለሰው ልጅ የተሟላ ማንነት እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ እናምናለን ዛሬ የገንዘብ ፍላጎታችንን በተመለከተ ብቻ እንወያያለን። Read more