ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ።

ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ። የተለያዩ አለቆች ወይም መሪዎች ሠራተኞቻቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑላቸው የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ብዙዎቹ ግን የሚጋሩት ነገር ቢኖር የአመራር መንገዳቸው ፈላጭ ቆራጭነት፣ ባለስልጣነት፣ ቁጣ እና ማስፈራራት የተሞላበት መሆኑ ነው። እነኝህ መንገዶች ደግሞ ብዙውን ጊዜ ሰራተኞችን Read more

የህይወት ግቦች (goals) ማስቀመጥ የሚሰጠው ጥቅም።

በሕይወታችን የት መድረስ እንደምንፈልግ ማወቁ አስፈላጊ ሲሆን፣ ለምን መድረስ እንደፈለግን በውል ማወቅ የበለጠ አስፈላጊ ነው። አንዳንዶቹ ይህን መድረስ ከምንፈልግበት በስተጀርባ ያለውን ምክንያት እውነተኛው ግብ እያሉ ይጠሩታል። የሕይወት አጭር ወይም ረጅም ግብ (goal) ማዘጋጀት ለምን እንደሚጠቅም ባለሙያዎች እንደሚከተለው ያብራራሉ። ፍላጎታችን እና Read more

ዕቅድና ግብ በ”ስማርት” ዘዴ ( SMART ) መፈተን

ማንኛውም ዕቅድና ግብ ደግሞ በሳይንስ በተረጋገጠ “ስማርት” በተባለ ዘዴ መፈተን አለበት፡፡ በእነዚህ መመዘኛዎች የተቃኘ ቢዝነስ ስኬታማ እንደሚሆን እሙን ነው፡፡ ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ ዕቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትፈትሹና እንድታቃኑ፣ ዝግጅት ላይ የሆናችሁ ደግሞ እቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትቀርፁ አራቱን ዘዴዎች አቅርበናል፡፡ “ስማርት” የሚለው ቃል ሰፊ Read more

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »