ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የሌለብዎት ሰአት መቼ ነው?

ማህበራዊ ሚዲያዎች በአብዛኛዎቻችን እንቅልፍ ስርአት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተጽእኖ እያሳደሩ ነው። ታዲያ እነዚህን ማህበራዊ ሚዲያዎች ገሸሽ ማደረግ ያለብን ሰአት የትኛው ነው? የዘመኑ ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያጠፉትን ጊዜ ለተመለከተ ወዴት እየሄድን ነው የሚለውን ጥያቄ ያስነሳል? ባደጉት ሃገራት የሚገኙ ከ11 እስከ 15 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች በአማካይ ከ6 እስከ Read more…

ደስተኛ እንዳንሆን የሚያደርጉ 10 ልማዶች

ደስታ ብዙዎች ማግኘት የሚፈልጉት ትልቅ የህይወት ስኬት ነው፤ ሆኖም ግን የሚፈለገውን ያህል በሰዎች ዘንድ እየተገኘ አይደለም ለዚህም ነው ብዙ ሰዎች በሕይወቴ ደስተኛ ለመሆን የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ሲሉ የሚስተዋሉት፤ ታዲያ ደስታን እንዴት ማግኘት ይቻላል; ደስተኛ እንዳንሆን የሚያደርጉንስ ነገሮች ምንድ ናቸው? ደስተኛ እንዳንሆን የሚያደርጉ 10 ልማዶች  1.የማያቋርጥ ቅሬታ ማቅረብ ደስተኛ እና ስኬታማ Read more…

የምጣኔ ሀብት አስተዳደር

የምጣኔ ሀብት አስተዳደር አሁን የምንኖርባት አለማችን በየቀኑ እየተለወጠችና እየጠበበች በመምጣት ላይ ትገኛለች ።በብዙ ዘርፎች ከፖለቲካና ከቴክኖሎጂ ለውጥ ጀምሮ ቴክኖሎጂ እያደገና የንግድ ልውውጦች እየተስፋፉ በሄዱ ቁጥር የእርስ በእርስ ግንኙነቶችም እንደዚያው እያደጉ እና እየተለወጡ ይሄዳሉ ። ይሄ ብቻ ሳይሆን አለማችን ይበልጥ እማትጨበጥ ፍሉድ አንዳንድ ጊዜም ይበልጥ ውስብስብና አደገኛ እየሆነች በመሄድ ላይ ትገኛለች Read more…

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »