ለመጀመር…መጀመር

N በህይወታችን የምንወደውን ነገር ለመስራት ዝግጁ ነን? ሆነንስ እናውቃለን? ዝግጁ መሆንስ አለብን? ዝግጁ ያልሆንበት አዲስ ነገር ውስጥ እየገባን እንደሆነ አስበን ሁላችንም ፈርተን እናውቃለን። ፈሪ ሆነን አይደለም ፥ ተፈጥሮአዊ ነው። አንጎላችን (አዕምሮአችን) ያለመደውና የማያውቀው ነገር ውስጥ ስንገባ ሊጠብቀን ይሞክራል [ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋና ስንዋኝ እንደ ማለት ነው]። ያለንበት የመረጃ እና የቴክኖሎጂ Read more…

አዲስ ንግድ ስራ ለመጀመር ካሰብክ የሚከተሉተን መንገዶች ብትከተል የተሻለ ውጤት ታገኛለህ፤

አዲስ ንግድስራ መጀመር እቅድ ማውጣትን፣ ወሳኝ ገንዘብ ነክ ውሳኔዎችን መወሰን እና ህጋዊነትን መፈጸም ያካትታል። የሚከተሉት 8 ቀለል ያሉ ደረጃዎች ንግድስራን በደንምብ እንድታቅድ፣ እንድትዘጋጅ እና እንድታስትዳድር ይረዱሃል።አንደኛ፡የንግድስራ እቅድ ማውጣትበርካታ የንግድስራ እቅድ ምሳሌዎች በመረጃመረብ ላይ ይገኛሉ፤ሁለተኛ፡ ባቀድከው የ ንግድስራ መስክ ስልጠና እና ትብብር ፈልግየነጻ ስልጠናዎችንና የምክር አገልግሎቶችን፣ ከ እቅድ ማዘጋጅት እና ገንዘብ Read more…

የገቢ ምንጫችን ምንያህል አስተማማኝ እና ትክክለኛ ነው?

በዚህ ጊዜ ለኑሮ ከሚያስፈልጉን ግብአቶች ዋነኛው ገንዘብ እንደሆነ እሙን ነው ይህ ግን ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶች የሉንም ማለት አይደለም ጤና፣ ማህበራዊ ህይወት እና መንፈሳዊ ህይወት በተለይ ለሰው ልጅ የተሟላ ማንነት እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ እናምናለን ዛሬ የገንዘብ ፍላጎታችንን በተመለከተ ብቻ እንወያያለን። የገቢ ምንጫችን ምንያህል አስተማማኝ እና ትክክለኛ እንደሆነ ለማየት እንደሚከተለው ከፋፍለን Read more…

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »