ቢዝነስ ጦማር

ግሽበት (Inflation)ምን ማለት ነው ?

ኢንፍሌሽን ማለት በሸቀጥና በአገልግሎት ዋጋ ላይ እድገት ወይም ጭማሪ የሚታይበት የመጠን መግለጫ ነው። በዚህም የተነሳ አሁን ላይ ያለው ገንዘብ ወደፊት በዋጋው ግሽበት (Inflation) መጠን ልክ የመግዛት አቅሙ ዝቅ ይላል። ኢንፍሌሽን ሲጨምር ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ይቀንሳል፣ Read more…

ሃሳባችንን ሰዎች እንዲገዙን ለማድረግ የሚረዱ ቀላል ስልቶች

“የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” “የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” ይላል አንድ ወዳጄ፡፡ አንደበት ውበት ብቻ ሳይሆን ሃብት፣ ስልጣን፣ እና ጉልበትም ነው፡፡ ሃሳባቸውን በሚገባ አደራጅተው አሳማኝ በሆነ መንገድ መግለጽ የሚችሉ ሰዎች ከሌሎች የበለጠ ተደማጭ ናቸው፡፡ ቢናገሩ ያምርባቸዋል፤ Read more…

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት 1. ጥሩ አድማጭ መሆን ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ Read more…

ያግኙን

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ

ኢሜይል አድራሻችን 

 info@yerasbusiness.com

በስልክ ቁጥራችን 

0913014229

0913567371

ያግኙን