ጥረትዎን ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዙ 5 ምክሮች

ጥረትዎን ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዙ 5 ምክሮች 1. ራስን በአንድ ነገር ሳይገድቡ ሌሎች አማራጮችን መፈለግአንድ የሙዚቃ ሙያ፣ ትወና፣ ድርሰት፣ አነቃቂ ንግግሮች እና የህክምና ሙያ ባለቤት የሆነ ሰው፤ የተለያዩ የሙያ ስብጥሮች ባለቤት መሆኑ ጥረቱ ፍሬ ማፍራቱን እንዳመላከተውና በዚያው እንዲቀጥል እንዳገዘው ተናግሯል።የባለ ብዙ Read more

እጅግ በጣም ስኬታማ የሆኑ ሰዎች 7 ልምዶች

ከአስራ አምስት ሚሊዮን ቅጂ በላይ ተሽጧል፤ በሰላሳ ቋንቋዎች ተተርጉሞም ለንባብ በቅቷል፤ በእኛው አማሪኛ ቋንቋም ተተርጉሞ መታተሙንም አውቃለሁ፡፡ ይህ መጽሐፍ “The 7 Habits of Highly Effective people” ይባላል:: “እጅግ በጣም ስኬታማ የሆኑ ሰዎች 7 ልምዶች” ብለን ቃል በቃል እንተርጉመው፡፡ የመጽሐፉ ደራሲ Read more

አትፍራ !!

ፍርሃት እጅግ ከባድ ነው። በሕይወትህ ምንም ነገር እንዳትሰራ አስሮ ያስቀምጠኃል ።ፍርሃት ልናሳካ የምናስበውን ሳይሆን ችግሮቹን አግዝፎ በማሳየት ከአላማችን እንዲሁም አዲስ ነገር ከመሞከር ያቆመናል።እጅግ የተሳካለት የቢዝነስ ሰው ወይም ታዋቂ ዘፍኝ ቢሆን እንኳን ፍርሐትን ሳያልፍ አሁን ያለበት ቦታ አልደረስም። ፍርሃት ተፈጥሯዊ ነው። Read more

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »