ሳይኮሎጂ
አዲስ ንግድ ስራ ለመጀመር ካሰብክ የሚከተሉተን መንገዶች ብትከተል የተሻለ ውጤት ታገኛለህ፤
አዲስ ንግድስራ መጀመር እቅድ ማውጣትን፣ ወሳኝ ገንዘብ ነክ ውሳኔዎችን መወሰን እና ህጋዊነትን መፈጸም ያካትታል። የሚከተሉት 8 ቀለል ያሉ ደረጃዎች ንግድስራን በደንምብ እንድታቅድ፣ እንድትዘጋጅ እና እንድታስትዳድር ይረዱሃል።አንደኛ፡የንግድስራ እቅድ ማውጣትበርካታ የንግድስራ እቅድ ምሳሌዎች በመረጃመረብ ላይ ይገኛሉ፤ሁለተኛ፡ ባቀድከው የ ንግድስራ መስክ ስልጠና እና ትብብር ፈልግየነጻ ስልጠናዎችንና የምክር አገልግሎቶችን፣ ከ እቅድ ማዘጋጅት እና ገንዘብ Read more