ሳይኮሎጂ
አትፍራ !!
ፍርሃት እጅግ ከባድ ነው። በሕይወትህ ምንም ነገር እንዳትሰራ አስሮ ያስቀምጠኃል ።ፍርሃት ልናሳካ የምናስበውን ሳይሆን ችግሮቹን አግዝፎ በማሳየት ከአላማችን እንዲሁም አዲስ ነገር ከመሞከር ያቆመናል።እጅግ የተሳካለት የቢዝነስ ሰው ወይም ታዋቂ ዘፍኝ ቢሆን እንኳን ፍርሐትን ሳያልፍ አሁን ያለበት ቦታ አልደረስም። ፍርሃት ተፈጥሯዊ ነው። የአእምሯችን ስራ ችግር እንዳይደርስብን መከላከል ነው። ሰለዚህ ችግሩ ከመድረሱ በፊት Read more…