አትፍራ !!

ፍርሃት እጅግ ከባድ ነው። በሕይወትህ ምንም ነገር እንዳትሰራ አስሮ ያስቀምጠኃል ።ፍርሃት ልናሳካ የምናስበውን ሳይሆን ችግሮቹን አግዝፎ በማሳየት ከአላማችን እንዲሁም አዲስ ነገር ከመሞከር ያቆመናል።እጅግ የተሳካለት የቢዝነስ ሰው ወይም ታዋቂ ዘፍኝ ቢሆን እንኳን ፍርሐትን ሳያልፍ አሁን ያለበት ቦታ አልደረስም። ፍርሃት ተፈጥሯዊ ነው። የአእምሯችን ስራ ችግር እንዳይደርስብን መከላከል ነው። ሰለዚህ ችግሩ ከመድረሱ በፊት Read more

ሃሳባችንን ሰዎች እንዲገዙን ለማድረግ የሚረዱ ቀላል ስልቶች

“የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” “የሰው ውበቱ አንደበቱ ነው” ይላል አንድ ወዳጄ፡፡ አንደበት ውበት ብቻ ሳይሆን ሃብት፣ ስልጣን፣ እና ጉልበትም ነው፡፡ ሃሳባቸውን በሚገባ አደራጅተው አሳማኝ በሆነ መንገድ መግለጽ የሚችሉ ሰዎች ከሌሎች የበለጠ ተደማጭ ናቸው፡፡ ቢናገሩ ያምርባቸዋል፤ ጥሪ ቢያቀርቡ ተከታይ ያገኛሉ፤ በንግዱ ዓለምም ቢሆን የተሻለ አትራፊ ነጋዴ ናቸው፡፡ ለዚህ ይመስለኛል መጽሐፍ ቅዱስም Read more

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት

ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት 1. ጥሩ አድማጭ መሆን ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ መናገር የፈለጉትን ሃሳብ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የጥሩ አድማጭነት ምልክቶች ናቸው፡፡ Read more

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »