ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ።

ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ። የተለያዩ አለቆች ወይም መሪዎች ሠራተኞቻቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑላቸው የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ብዙዎቹ ግን የሚጋሩት ነገር ቢኖር የአመራር መንገዳቸው ፈላጭ ቆራጭነት፣ ባለስልጣነት፣ ቁጣ እና ማስፈራራት የተሞላበት መሆኑ ነው። እነኝህ መንገዶች ደግሞ ብዙውን ጊዜ ሰራተኞችን በማሸማቀቅ ለስራ ያላቸውን ተነሳሽነት በእጅጉ ይገላሉ። ይህ ሲሆን ደግሞ የሰራተኞች Read more

ዕቅድና ግብ በ”ስማርት” ዘዴ ( SMART ) መፈተን

ማንኛውም ዕቅድና ግብ ደግሞ በሳይንስ በተረጋገጠ “ስማርት” በተባለ ዘዴ መፈተን አለበት፡፡ በእነዚህ መመዘኛዎች የተቃኘ ቢዝነስ ስኬታማ እንደሚሆን እሙን ነው፡፡ ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ ዕቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትፈትሹና እንድታቃኑ፣ ዝግጅት ላይ የሆናችሁ ደግሞ እቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትቀርፁ አራቱን ዘዴዎች አቅርበናል፡፡ “ስማርት” የሚለው ቃል ሰፊ ትርጉም ቢኖረውም SMART ስፔሲፊክ፣ ሜዠረብል፣ አቴንኤብል፣ ሪያሊስቲክ ታይምቴብል ከሚሉት ቃላት Read more

ፕሮጀክት ቀረፃ

አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-A) ማውጫ (Table of contents)ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ B) አጭር መግለጫ (Executive Summary)ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት Read more

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »