ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ።

ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ። የተለያዩ አለቆች ወይም መሪዎች ሠራተኞቻቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑላቸው የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ብዙዎቹ ግን የሚጋሩት ነገር ቢኖር የአመራር መንገዳቸው ፈላጭ ቆራጭነት፣ ባለስልጣነት፣ ቁጣ እና ማስፈራራት የተሞላበት መሆኑ ነው። እነኝህ መንገዶች ደግሞ ብዙውን ጊዜ ሰራተኞችን በማሸማቀቅ ለስራ ያላቸውን ተነሳሽነት በእጅጉ ይገላሉ። ይህ ሲሆን ደግሞ የሰራተኞች Read more…

የህይወት ግቦች (goals) ማስቀመጥ የሚሰጠው ጥቅም።

በሕይወታችን የት መድረስ እንደምንፈልግ ማወቁ አስፈላጊ ሲሆን፣ ለምን መድረስ እንደፈለግን በውል ማወቅ የበለጠ አስፈላጊ ነው። አንዳንዶቹ ይህን መድረስ ከምንፈልግበት በስተጀርባ ያለውን ምክንያት እውነተኛው ግብ እያሉ ይጠሩታል። የሕይወት አጭር ወይም ረጅም ግብ (goal) ማዘጋጀት ለምን እንደሚጠቅም ባለሙያዎች እንደሚከተለው ያብራራሉ። ፍላጎታችን እና ምኞታችን ይሟላል – በሕይወታችን አንድ ነገር ላይ መድረስ ለምን እንደምንፈልግ Read more…

ዕቅድና ግብ በ”ስማርት” ዘዴ ( SMART ) መፈተን

ማንኛውም ዕቅድና ግብ ደግሞ በሳይንስ በተረጋገጠ “ስማርት” በተባለ ዘዴ መፈተን አለበት፡፡ በእነዚህ መመዘኛዎች የተቃኘ ቢዝነስ ስኬታማ እንደሚሆን እሙን ነው፡፡ ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ ዕቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትፈትሹና እንድታቃኑ፣ ዝግጅት ላይ የሆናችሁ ደግሞ እቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትቀርፁ አራቱን ዘዴዎች አቅርበናል፡፡ “ስማርት” የሚለው ቃል ሰፊ ትርጉም ቢኖረውም SMART ስፔሲፊክ፣ ሜዠረብል፣ አቴንኤብል፣ ሪያሊስቲክ ታይምቴብል ከሚሉት ቃላት Read more…

select another Language »