የቢዝነስ መረጃ
ዕቅድና ግብ በ”ስማርት” ዘዴ ( SMART ) መፈተን
ማንኛውም ዕቅድና ግብ ደግሞ በሳይንስ በተረጋገጠ “ስማርት” በተባለ ዘዴ መፈተን አለበት፡፡ በእነዚህ መመዘኛዎች የተቃኘ ቢዝነስ ስኬታማ እንደሚሆን እሙን ነው፡፡ ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ ዕቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትፈትሹና እንድታቃኑ፣ ዝግጅት ላይ የሆናችሁ ደግሞ እቅድና ግባችሁን በ”ስማርት” እንድትቀርፁ አራቱን ዘዴዎች አቅርበናል፡፡ “ስማርት” የሚለው ቃል ሰፊ ትርጉም ቢኖረውም SMART ስፔሲፊክ፣ ሜዠረብል፣ አቴንኤብል፣ ሪያሊስቲክ ታይምቴብል ከሚሉት ቃላት Read more