አዲስ ንግድ ስራ ለመጀመር ካሰብክ የሚከተሉተን መንገዶች ብትከተል የተሻለ ውጤት ታገኛለህ፤

Published by Abreham D. on

አዲስ ንግድስራ መጀመር እቅድ ማውጣትን፣ ወሳኝ ገንዘብ ነክ ውሳኔዎችን መወሰን እና ህጋዊነትን መፈጸም ያካትታል። የሚከተሉት 8 ቀለል ያሉ ደረጃዎች ንግድስራን በደንምብ እንድታቅድ፣ እንድትዘጋጅ እና እንድታስትዳድር ይረዱሃል።
አንደኛ፡የንግድስራ እቅድ ማውጣትበርካታ የንግድስራ እቅድ ምሳሌዎች በመረጃመረብ ላይ ይገኛሉ፤
ሁለተኛ፡ ባቀድከው የ ንግድስራ መስክ ስልጠና እና ትብብር ፈልግየነጻ ስልጠናዎችንና የምክር አገልግሎቶችን፣ ከ እቅድ ማዘጋጅት እና ገንዘብ ማግኘት እስከ ማስፋፋት ወይም ቦታ ስለማዘዋወር በደምብ በማወቅ ራስህን አዘጋጅ፤

ሦስተኛ፡ ለንግድስራህ ቦታ ምረጥለደንበኛህ ተስማሚ የሆነ ቦታ እንድትመርጥ እና ባካባቢው ያለውን ህግ እንድታሟላ መረጃዎችን ፈልግ ወይም ሊመክርህ የሚችል ሰው አግኝና ምክር ጠይቅ።
አራተኛ፡ ለንግድስራህ ገንዘብ አውጣከመንግስት ወይም ከባንክ ብድር እንዲሁም ካንዳንድ ለአዲስ ንግድስራ ከሚያብድሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች፣ ስራህን እንዲያስጅምርህ ገንዘብ ፈልግ።አምስተኛ፡ የንግድስራህን ህጋዊ አወቃቀር ወስንላንተ የሚጠቅምህን አይነት ባለቤትነት ምርጥ፡ ሃላፊነቱ የተወሰነ ፣ ኮርፖሬሽን፣ አትራፊ ያልሆነ መያድ፣ የትብብር ድርጅት፣ የመሳሰሉት ፤ስድስተኛ፡ የንግድስራህን ስም አስመዝግብበሚመለከተው የመንግስት አካል የንግድስራህን ስም አስመዝግብ እንዲሁም ቀርጥን በሚመለከት የሚያስፋልግውን ምዝገባም ሆነ የዋስትና ምዝግባ አሁን ፈጽም።
ሰባተኛ፡ ለንግድስራህ ፍቃድና ማስረጃ አውጣበሃገር አቀፍም ሆነ ባካባቢው የሚያስፈልገውን ፈቃድና መረጃ አውጣ
ስምንተኛ፡ ያስሪ ሃላፊንቶችህን ተርዳሰራተኛ ለመቅጠር የሚያስፍልግህን ህገደንቦችን ተረዳ

select another Language »