የምጣኔ ሀብት አስተዳደር

የምጣኔ ሀብት አስተዳደር አሁን የምንኖርባት አለማችን በየቀኑ እየተለወጠችና እየጠበበች በመምጣት ላይ ትገኛለች ።በብዙ ዘርፎች ከፖለቲካና ከቴክኖሎጂ ለውጥ ጀምሮ ቴክኖሎጂ እያደገና የንግድ ልውውጦች እየተስፋፉ በሄዱ ቁጥር የእርስ በእርስ ግንኙነቶችም እንደዚያው እያደጉ እና እየተለወጡ ይሄዳሉ ። ይሄ ብቻ ሳይሆን አለማችን ይበልጥ እማትጨበጥ ፍሉድ አንዳንድ ጊዜም ይበልጥ ውስብስብና አደገኛ እየሆነች በመሄድ ላይ ትገኛለች Read more…

ግሽበት (Inflation)ምን ማለት ነው ?

ኢንፍሌሽን ማለት በሸቀጥና በአገልግሎት ዋጋ ላይ እድገት ወይም ጭማሪ የሚታይበት የመጠን መግለጫ ነው። በዚህም የተነሳ አሁን ላይ ያለው ገንዘብ ወደፊት በዋጋው ግሽበት (Inflation) መጠን ልክ የመግዛት አቅሙ ዝቅ ይላል። ኢንፍሌሽን ሲጨምር ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ይቀንሳል፣ ኢንፍሌሽን ሲቀንስ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ይጨምራል ወይም ባለትበት ይቆማል። የዋጋ ግሽበትና የገንዘብ የመግዛት አቅም በተቃራኒ Read more…

ለመጀመር…መጀመር

N በህይወታችን የምንወደውን ነገር ለመስራት ዝግጁ ነን? ሆነንስ እናውቃለን? ዝግጁ መሆንስ አለብን? ዝግጁ ያልሆንበት አዲስ ነገር ውስጥ እየገባን እንደሆነ አስበን ሁላችንም ፈርተን እናውቃለን። ፈሪ ሆነን አይደለም ፥ ተፈጥሮአዊ ነው። አንጎላችን (አዕምሮአችን) ያለመደውና የማያውቀው ነገር ውስጥ ስንገባ ሊጠብቀን ይሞክራል [ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋና ስንዋኝ እንደ ማለት ነው]። ያለንበት የመረጃ እና የቴክኖሎጂ Read more…

ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
ጤና ይስጥልኝ
አዳዲስ የቢዝነስ መረጃዎችና ዶክመንቶች ሲመጡ እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
select another Language »