ሳይኮሎጂ
ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ።
ጥሩ መሪ በመሆን ጥሩ ሰራተኛ ይፍጠሩ። መመሪያዎችንም እነሆ። የተለያዩ አለቆች ወይም መሪዎች ሠራተኞቻቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑላቸው የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ብዙዎቹ ግን የሚጋሩት ነገር ቢኖር የአመራር መንገዳቸው ፈላጭ ቆራጭነት፣ ባለስልጣነት፣ ቁጣ እና ማስፈራራት የተሞላበት መሆኑ ነው። እነኝህ መንገዶች ደግሞ ብዙውን ጊዜ ሰራተኞችን Read more…