የቢዝነስ ዜና
ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የሌለብዎት ሰአት መቼ ነው?
ማህበራዊ ሚዲያዎች በአብዛኛዎቻችን እንቅልፍ ስርአት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተጽእኖ እያሳደሩ ነው። ታዲያ እነዚህን ማህበራዊ ሚዲያዎች ገሸሽ ማደረግ ያለብን ሰአት የትኛው ነው? የዘመኑ ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያጠፉትን ጊዜ ለተመለከተ ወዴት እየሄድን ነው የሚለውን ጥያቄ ያስነሳል? ባደጉት ሃገራት የሚገኙ ከ11 እስከ Read more…